Untitled track
መርከብ የመሀለቁ ጫፍ ባይሰራ ⚓
o ረግቶ እንዳይቆም ሁሉ ካንድ ስፍራ 🌊
o ቃልሽ ሆነና ቦታው ማይገኝ 💔
o ተላላ አረገው ልቤን ሰው አመኝ 😞
o ቦይ ብቀድለት እምባየ ፈሶ ማይበቃው 😭
o ወፍ ጭጭጭ እስኪል ቆሜ ነው ሌቱን ማነጋው 🐦
o ቦይብቀድለት እምባየ ፈሶ ማይበቃው 😭
o ወፍ ጭጭ እስኪል ቆሜ ነው ሌቱን ማነጋው 🐦
o ኬት ልዋስ ያኔ ኬየት ልዋስ ጽናት 💪
o ሲ መሌ ዱዴ አላኖር ሲለኝ ስጋት 😰
o አ.... አ..... ኦ..... ኦ.....🎶
o ምስኪኑ ልቤ ባንቺ ታሞ ባንቺ ታምኖ ሳይበቃው 💔
o ብለሻል አሉ ችቼዋለሁ፤ ጆሮ ግን አለኝ ማይሰማው 👂
o ምስኪኑ ልቤ ባንቺ ታሞ ባንቺ ታምኖ ሳይበቃው 💔
o ብለሻል አሉ ችቼዋለሁ፤ ጆሮ ግን አለኝ ማይሰማው
o መርከብ የመሀለቁ ጫፍ ባይሰራ ⚓
o
Untitled track
መርከብ የመሀለቁ ጫፍ ባይሰራ ⚓
o ረግቶ እንዳይቆም ሁሉ ካንድ ስፍራ 🌊
o ቃልሽ ሆነና ቦታው ማይገኝ 💔
o ተላላ አረገው ልቤን ሰው አመኝ 😞
o ቦይ ብቀድለት እምባየ ፈሶ ማይበቃው 😭
o ወፍ ጭጭጭ እስኪል ቆሜ ነው ሌቱን ማነጋው 🐦
o ቦይብቀድለት እምባየ ፈሶ ማይበቃው 😭
o ወፍ ጭጭ እስኪል ቆሜ ነው ሌቱን ማነጋው 🐦
o ኬት ልዋስ ያኔ ኬየት ልዋስ ጽናት 💪
o ሲ መሌ ዱዴ አላኖር ሲለኝ ስጋት 😰
o አ.... አ..... ኦ..... ኦ.....🎶
o ምስኪኑ ልቤ ባንቺ ታሞ ባንቺ ታምኖ ሳይበቃው 💔
o ብለሻል አሉ ችቼዋለሁ፤ ጆሮ ግን አለኝ ማይሰማው 👂
o ምስኪኑ ልቤ ባንቺ ታሞ ባንቺ ታምኖ ሳይበቃው 💔
o ብለሻል አሉ ችቼዋለሁ፤ ጆሮ ግን አለኝ ማይሰማው
o መርከብ የመሀለቁ ጫፍ ባይሰራ ⚓
o